//=time() ?>
የኢትዮጵያ 2010 ዓ/ም ከወትሮው ለየት ያሉ የለውጥ ሂደቶችን የተመለከትንበት ታሪካዊ ዓመት ነበር:: ለውጡን ሊገልፁ ይችላሉ ካልናቸው ንግግሮች የሠበሠብናቸው ጥቅሶች በዛሬና በጳጉሜ መጨረሻ የሚቀርቡ ሲሆን ይህ ጥቅስ ቁጥር 2 ነው:: #Ethiopia